ኦላይን በዙም (Zoom) ሜቲንግ ይቅሩ
ባሉበት ሆነዉ ከእኛ ጋር ቁርዓንን ይማሩ
ቁርዓን ጀማሪ
1499
/በወር
- የአረብኛ ፊደላትን ሙሉ በሙሉ
- የቁርዓን አናባቢዎችን ሙሉ በሙሉ
- በቁርዓን ፊደላት ቃላት መመስረት
- በቪዲዮ ኦላይን መቅራት
- አጋዥ ቪዲዮዎች
- ያመለጦትን ክፍል በረከርድ ማግኘት
- ሲጭርሱ ሰርተፊኬት
ቁርዓን መካከለኛ
1799
/በወር
- በሳምንት 5 ቀን ኦላይ የቁርዓን ትምህርት
- አንድ ለአንድ የአቀራር ስልት
- በቀን ለ40 ደቂቃ የሚማሩበት ሂደት
- ማንኛዉን ጥያቄ በነጻነት የሚያቀርቡበት
- ሙሉ ቁርዓን ሲያጠናቅቁ ሰርተፊኬት የሚያገኙበት
ቁርዓን ጨርሶ የረሳ
1999
/በወር
- በሳምንት 5 ቀን ኦላይ የቁርዓን ትምህርት
- አንድ ለአንድ የአቀራር ስልት
- በቀን ለ40 ደቂቃ የሚማሩበት ሂደት
- ማንኛዉን ጥያቄ በነጻነት የሚያቀርቡበት
- ሙሉ ቁርዓን ሲያጠናቅቁ ሰርተፊኬት የሚያገኙበት
- የረሱትን ቁርዓን በተጅዊድ የሚያስታዉሱበት
በንግድ ባንክ ይክፈሉ
Account 1000372059153
ኑረዲን ነሞ ኡስማን
በ tele birr ይክፈሉ
ስልክ ቁጥር 0922644820
ኑረዲን ነሞ ኡስማን
የባንክ እስሊፕ እስክሪን ሻት በሚቀጥሉት አማራጮች ይላኩ።
ጥያቄ አልዎት?
FAQ's
ከዚህ በታች የተጠየቁትን ጥያቄ ይመልከቱ ተመሳሳይ ጥያቄ ካልዎት መልስ ያገኛሉ።
ማነዉ ኦላይን ትምህርቱን መቅራት የሚችለዉ
የተመዘገበ ማንኛዉም ሙስሊም መቅራት(መማር) ይችላል።
የከፈልኩበትን ትምህርት እንዴት ነዉ ምማረዉ?
ክፍያዉን ከፍለዉ ሪሲቱን ከሁለቱ መንገዶች በአንዱ ሲልኩ ድርጅቱ ኦላይን ትምህርቱን የሚያገኙበትን በእርሶዎ በቻ የተገደበ ፓስዎርድ ይልክላቹዋል። እርሱን ተጠቅማቹ መማር ትጀምራላቹ።
ከአንድ በላይ ትምህርት ልማር ችላለዉ?
አንድ ሰዉ በአንድ ግዜ ከተለያዩ የትምህርት አይነት ሁለቱን (2) መርጦ በተለያየ ሰዓት መማር ይችላል።
ከፍያ ከፍዬ ባልማር ወደ ቀጣይ ወር ይተላለፋል?
በሶስት ቀን ዉስጥ እንደማይመቸዉ በማሳወቅ ወደ ቀጣዩ ወር ብቻ ማዘዋወር ይችላል።
ተምዝግቤ ባልማር ብሬ ይመለሳል?
ድርጅቱን በማናገር አስፈላጊዉን ማጣራት ከተደረገ ቡሃላ በ7 ቀን ዉስጥ ተመላሽ ይደረጋል።