መማር ይጀምሩ ወቅራን ይወቁ Waqra Academy ወቅራ አካዳሚ ወቅራ ከመጡ ከአላህ እርዳታ ጋር በአንድ ወር ግዜ ዉስጥ ቁርዓንን ያነባሉ። እኛ ማነን? የአመዘጋገብ ሂደትን የሚያስረዳ ቪዲዮ መግቢያ ወቅራ አካዳሚ የማደግን አላማ ሰንቆ በአራት ወንድሞች የተመሰረት ሲሆን፤ ሙሉ በሙሉ በኦላይን የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርትን ለመስጠት እጅግ በጣም ቀላልና ምቹ ሲስተም በመዘርጋት እስልምናን ለማስተማር የተቋቋመ ነዉ። ራዕይ የአስልማና ስነምግባርን የተላበሰ ማንነት ያለዉ ኡማን ተፈጥሮ ማየት። ተልዕኮ የአላህን ቃለ የሚረዳና የሚተገብርን ኡማ መፍጥር የማህበረሰቡ #1 ተፈላጊ ማስተማሪያ መንገድ መሆን ትምህርትን ማስተማር ጥራት ያላቸዉን የተለያዩ ኢስላምዊ መንገዶችን ለማህበረሰቡ ማስተዋወቅ። ስለ እኛ የበለጠ ለማወቅ ትምህርቶች 0 ሰርተፊኬት 0 ኡስታዞች 0 ተማሪዎች 0 የቀቅራ አካዳሚ ሰርተፊኬት Experience በስራዉ ያካበትነዉ ልምድ የወቅራ አካዳሚ መምህራን ከዚህ በፊት በኦላይን እና በየ መርከዞቹ የዲን ትምህርትን በማስተማር የረጅም አመት ልምድ ያላቸዉ ሲሆኑ፤ ባለ ሰናይ ስነምግባርም ናቸዉ። Educationየምንሰጠዉ ትምህርት አካዳሚዉ እስልምናን ለመረዳት የሚያስችሉ 6(ስድስት) የትምህርት አይነቶችን በመለየት ስራ የጀመረ ሲሆን፤ እስካሁንም ጥሩ የሚባሉ ዉጤቶችን ማስመዝገብ ችሏል። Certificateሰርተፊኬት ወቅራ አካድሚ የሰርትፊኬት ትምህርቶችን ላጠናቀቁ ተማሪዎች ወዲያዉኑ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተማሪዎቹን በኢትዮጵያ ዉስጥ በየትኛዉም ክተማ የማስተማርና የመቀጠር ብቃት ይኖረዋል። የሚፈልጉትን የትምህርት አይነት ይምረጡ ከዚህ በታች የተቀመጠዉን በመጫን የሚፈልጉትን የትምህርት አይነት በመመዝገብ መማር ይጀምሩ። መማር ይጀምሩGet Started Addressአድራሻአዲስ አበባ / መገናኛ Emailኢ-ሜይል[email protected] Phone Noስልክ ቁ+251922644820 +251948401905 +251910399521 Business Hoursየስራ ሰዓታችንከሰኞ - እሁድ ከሱብሂ በኋላ እስከ ምሽቱ 4:00 ሰዓት ብቻ።