ኦላይን በዙም (Zoom) ሜቲንግ ይቅሩ

ባሉበት ሆነዉ ከእኛ ጋር ቁርዓንን ይማሩ

ቁርዓን ጀማሪ

1499

/በወር
ቁርዓን መካከለኛ

1799

/በወር
ቁርዓን ጨርሶ የረሳ

1999

/በወር

በንግድ ባንክ ይክፈሉ

Account     1000372059153

ኑረዲን ነሞ ኡስማን

በ tele birr ይክፈሉ

ስልክ ቁጥር    0922644820

ኑረዲን ነሞ ኡስማን

የባንክ እስሊፕ እስክሪን ሻት በሚቀጥሉት አማራጮች ይላኩ።

ጥያቄ አልዎት?

FAQ's

ከዚህ በታች የተጠየቁትን ጥያቄ ይመልከቱ ተመሳሳይ ጥያቄ ካልዎት መልስ ያገኛሉ።

የተመዘገበ ማንኛዉም ሙስሊም መቅራት(መማር) ይችላል።

ክፍያዉን ከፍለዉ ሪሲቱን ከሁለቱ መንገዶች በአንዱ ሲልኩ ድርጅቱ ኦላይን ትምህርቱን የሚያገኙበትን በእርሶዎ በቻ የተገደበ ፓስዎርድ ይልክላቹዋል። እርሱን ተጠቅማቹ መማር ትጀምራላቹ።

አንድ ሰዉ በአንድ ግዜ ከተለያዩ የትምህርት አይነት ሁለቱን (2) መርጦ በተለያየ ሰዓት መማር ይችላል።

በሶስት ቀን ዉስጥ እንደማይመቸዉ በማሳወቅ ወደ ቀጣዩ ወር ብቻ ማዘዋወር ይችላል።

ድርጅቱን በማናገር አስፈላጊዉን ማጣራት ከተደረገ ቡሃላ በ7 ቀን ዉስጥ ተመላሽ ይደረጋል።

Scroll to Top