About Us

ወቅራ አካዳሚ  ሙስሊሙ ማህበረሰብ ባለበት ሆኖ ግዜ ሳይገድበዉ፤ምቾቱን ሳያጣ እና ሸረዓዉን በማይጋጭ መልኩ  ትምህርት ለመስጠት ታሰቦ ሙሉ በሙሉ ኦላይን በሆን መልኩ የተቋቋመ ተቋም ነዉ።

እኛ በጥቅሉ ምንድነን

እዉቀት ባላቸዉ ኡስታዞች የእስልምና ትምህርትን ለመስጠት ታስቦ በ4 ጓደኛማማቾች የተመሰረተ ማሰተማሪያ ሲስተም ነዉ።

በየ ቀኑ ስለ ሃይማኖቶ አዲስ ነገር ይማሩ!

ወቅራ አካዳሚ ከተመዘገቡ በየግዜዉ የማያዉቋቸዉን ትምህርቶች ከቁርዓንና ሃዲስ ለእናንተ የምናደርስ ይሆናል። ብሎም የተለያዩ አስተማሪና አዝናኝ ትምህርቶችንም ያገኛሉ።

ከወቅራ አካዳሚ
መስራቾች
Our Vision

Who We Are

እኛን ባጭሩ

ወቅራ አካዳሚ የማደግን አላማ ሰንቆ በአራት ወንድሞች የተመሰረት ሲሆን፤ ሙሉ በሙሉ በኦላይን የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርትን ለመስጠት እጅግ በጣም ቀላልና ምቹ ሲስተም በመዘርጋት  እስልምናን ለማስተማር የተቋቋመ ነዉ።

የአስልማና ስነምግባርን የተላበሰ ማንነት ያለዉ ኡማን ተፈጥሮ ማየት።

 

 

  • የአላህን ቃለ የሚረዳና የሚተገብርን ኡማ መፍጥር
  • የማህበረሰቡ #1 ተፈላጊ ማስተማሪያ መንገድ መሆን
  • ትምህርትን ማስተማር
  • ጥራት ያላቸዉን የተለያዩ ኢስላምዊ መንገዶችን ለማህበረሰቡ ማስተዋወቅ።

Nuredin Nemo

Founder Of Waqra Academy and Website Developer

Seid Haji

Founder Of Waqra Academy and Calligrapher

Seyfadin Jundi

Founder Of Waqra Academy and Graphic designer

Khalid Musa

Founder Of Waqra Academy and Website Designer

Scroll to Top