የትምህርት ዝርዝር መማር የሚፈልጉትን የትምህርት አይነት በመምረጥ ይመዝገቡ። የኛ የትምህርት ዝርዝሮች መማር የሚፈልጉትን የምህርት አይነት ይምረጡ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች በጣም የሚያስፈልጎት በጥንቃቄ በመምረጥ ይመዝገቡ። ሁለት ሰዎች እዉቀትን አይማሩም ይላሉ የአላህ መልዕክተኛ ኩራተኛ እና አይናፋር ናቸዉ። እኛም ያለ ምንም እፍረትና ኩራት የጎደለንን መርጠን እንማር። ቁርዓን ለጀማሪዎች ለለ ትምህርቱ ለማወቅ ዋጋ 1500 ብር/ወር ቁርዓን ለመካከለኞች ዋጋ 1600 ብር/ወር ለለ ትምህርቱ ለማወቅ ቁርዓን ጨርሰዉ ለረሱ ዋጋ 1000 ብር/ወር ሰለ ትምህርት ለማወቅ የተጅዊድ ትምህርት ዋጋ 1200 ብር/ወር ለለ ትምህርቱ ለማወቅ የኪታብ ትምህርት ዋጋ 1000 ብር/ወር ለለ ትምህርቱ ለማወቅ ቁርዓን ሂፍዝ ዋጋ 2000 ብር/ወር ለለ ትምህርቱ ለማወቅ